It is all about Jesus

Use the technology to preach about Jesus.

Books

Books written by some good writers.

Social Media

Use social media to preach about Jesus.

Graphic design

Use graphic design to preach about Jesus. You can find some of the design from out Telegram channel.

የወንድም ዳዊት ፋሲል መፅሃፍቶች:

መፅሀፍ ቅዱስ

ይህ መፅሀፍ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዟል::

  • መፅሀፍ ቅዱስ ምንድን ነው?
  • መፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ
  • የአዋልድ መፅሀፍት
  • ስለ መፅሀፍ ቅዱስ ጠቃሚ ነጥቦች

ህግ እና ፀጋ

ይህ መፅሀፍ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዟል::

  • ህግ ምንድን ነው?
  • ፀጋ ምንድን ነው?
  • የህግ እና የፀጋ ተቃርኖ
  • ህግ ለምን ተሰጠ? ፀጋስ?

ክርስቲያን ማን ነው?

ይህ መፅሀፍ የሚከተለውን ዋና ነጥብ ይዟል::

  • ክርስቲያንን የሚገልፁ 10 የተለያዩ ነጥቦችን ይዟል::

መንፈስ ቅዱስ

ይህ መፅሀፍ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዟል::

  • የመንፈስ ቅዱስ ማንነት
  • የመንፈስ ቅዱስ ስራዎች በአዲስ ኪዳን እና በብሉይ ኪዳን
  • መንፈስ ቅዱስ እና ቤተክርስቲያን
  • መንፈስ ቅዱስ እና አማኝ
  • በመንፈስ ቅዱስ መሞላት
  • የፀጋ ስጦታዎች እና አላማቸው
  • ልሣን
  • በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሰሩ ኅጢያቶች

አማኘ በኢየሱስ ባመነ ወቅት የተደረጉለት ነገሮች

ይህ መፅሀፍ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዟል::

  • አማኝ በኢየሱስ ባመነ ወቅት የተደረጉለትን 38 ነጥቦች

የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት

ይህ መፅሀፍ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዟል::

  • የኢየሱስ ክርስቶስ ስሞች እና መጠሪያ ማዕረጎች
  • የኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰብአዊነት
  • የኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክነት
  • ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሳሳቱ አመለካከቶች
  • ኢየሱስ ክርስቶስ በ66ቱ መፅሃፍት በዋነኝነት የተገለጠባቸው ማንነቶች

ስላሴ

ይህ መፅሀፍ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዟል::

  • ስላሴ(የሶስትነት) ትምህርት
  • ስላሴ በብሉይ ኪዳን
  • ስላሴ በአዲስ ኪዳን
  • የጥንት ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ

የጋርዮሽ ፀጋ

ይህ መፅሀፍ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዟል::

  • የጋርዮሽ ፀጋ ትርጉም
  • የጋርዮሽ ፀጋ ምሳሌዎች
  • የጋርዮሽ ፀጋ ምክንያቶች

ሦስቱ መስቀሎች

ይህ መፅሀፍ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዟል::

  • የሦስቱ መስቀሎች ምስጢር

መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት

ይህ መፅሀፍ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዟል::

  • የመዳን ትምህርት
  • የውኃ ጥምቀት
  • የጌታ እራት
  • ፀጋ እና ህግ

ህያው ቃል መፅሀፍ ቅዱስ

By Living Bible International Box 60595, Nairobi, Kenya

አላማችን

  • ሰዎች ሁሉ ኢየሱስን በማመን እንዲድኑ
  • አማኞች ኢየሱስን በማወቅ የተትረፈረፈ ህይወት እንዲኖሩ
  • ከስህተት ትምህርት አማኞችን ለመጠበቅ

እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።

2 ቆሮንቶስ 5:21

Contact us

ለማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም ጥያቄ በሚከተለው አድራሻ ያግኙን::

Visit us

ቆጪ ሰፈር, ጅማ, Ethiopia

ስልክ: 0917804407/0906202626/0917060078

Email: niguye2004@yahoo.com